የመስሪያ ቦታ የማስተላለፍ አገልግሎት መስጠት
የመስሪያ ቦታ የማስተላለፍ አገልግሎት መስጠት
- ለአዲስ ቦታ ተጠቃሚ ውል መስጠት፤
- ለማስፋፊያ ቦታ ተጠቃሚ ውል መስጠት፣
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ
- የተሟላ የአደረጃጀት ሰነድ፣በፕሮሰስ ካውንስል የጸደቀበትና ቃለጉባኤና ደብዳቤ፣የንግድ ስራ እቅድ፣
- የተሟላ የአደረጃጀት ሰነድ፣በፕሮሰስ ካውንስል የጸደቀበትና ቃለጉባኤና ደብዳቤ፣የንግድ ስራ እቅድ፣ ተጨማሪ የሰው ኃይል ቅጥር፣የታደሰ የዕድገት ደረጃ የምስክር ወረቀትና ተጨማሪ ማሽን እንደሚያስፈልግ መረጃ ማቅረብ የሚችል