አገልግሎቶች

የእኛን አገልግሎቶች እና መረጃ ያግኙ

ስለ እኛ የሚከተለውን መረጃ እናቀርባለን.

icon

የመስሪያ ቦታ የማስተላለፍ አገልግሎት መስጠት

የመስሪያ ቦታ የማስተላለፍ አገልግሎት መስጠት

  1. ለአዲስ ቦታ ተጠቃሚ ውል መስጠት፤
  2. ለማስፋፊያ ቦታ ተጠቃሚ ውል መስጠት፣

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

    ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የመረጃ አገልግሎት መስጠት

የመረጃ አገልግሎት መስጠት

  1. የመስሪያ ቦታ መረጃ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

  1. በአካል እና በማመልከቻ   መ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የውል አገልግሎት መስጠት

የውል አገልግሎት መስጠት

  1. የዉል ዕድሳት እንዲሰጥ ማመቻቸት
  2. ውል የማቋረጥ አገልግሎት ማመቻቸት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

  1. ነባር ውል፣የታደሰ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

ቅሬታ መቀበልና መፍታት

ቅሬታ መቀበልና መፍታት

  1. ቅሬታና አቤቱታዎችን መቀበል
  2. ለቅሬታና አቤቱታ አቅራቢዎቹ ምላሽ መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

  1. በጽሁፍ የቀረበ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የመስሪያ ቦታ ደህንነትን ማረጋገጥ

የመስሪያ ቦታ ደህንነትን ማረጋገጥ

  1. የመስሪያ ቦታ ደህንነት አመላካች ጥናት፣ማመልከቻ ማቅረብ  
  2. የመስሪያ ቦታ ደህንነት አመላካች ጥናት፣ማመልከቻ ማቅረብ  

አገልግሎቱን...

ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የመስሪያ ቦታ መሰረተ ልማት ድጋፍ ማደረግ፤

የመስሪያ ቦታ መሰረተ ልማት ድጋፍ ማደረግ

  1. የውኃና የአሌክትሪክ መሰረተ ልማት እንዲሟላ ክትትል ማድረግ

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

  1. የኢንተርፕራይዝ ወይም አም...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የመስሪያ ቦታ ዝውውር ማደረግ

የመስሪያ ቦታ ዝውውር ማደረግ

  1. የዘርፍና የመስሪያ ቦታ ዝውውር አገልግሎት መስጠት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ

  1. የመስሪያ ቦታ የዝውውር ፍላጎት ማመልከቻ የድጋፍ...

    ተጨማሪ ያንብቡ icon
icon

የዕድሳት እና ጥገና አገልግሎት መስጠት

የዕድሳት እና ጥገና አገልግሎት መስጠት

  1. በበጀት በመደገፍ የጥገና እና የድሳት ማከናወን
  2. በኢንተርፕራይዝ እና በአምራች ኢንዱስትሮዎች አቅም እድሳትና ጥገና ሲጠየቅ ፍቃድ  መስጠት

አገልግሎቱን...

ተጨማሪ ያንብቡ icon