የውል አገልግሎት መስጠት
የውል አገልግሎት መስጠት
- የዉል ዕድሳት እንዲሰጥ ማመቻቸት
- ውል የማቋረጥ አገልግሎት ማመቻቸት
አገልግሎቱን ለማግኘት የሚጠየቅ ቅድመ ሁኔታ
- ነባር ውል፣የታደሰ ደረጃ እድገት፣ያለፈው በጀት አመቱ እስከ ጨረሻው ወር ክፍያ ደረሰኝ፣የገቢዎች ክሪላንስ፣ የግቢ ኮሚቴ ግዳታዎችን የተወጣበት ማረጋገጫ
- የዘመኑ ውል እድሳት፣ የብድር ፣ ከመሳሪያ ሊዝና የውሃና መብራት እዳ ነጻ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ደብዳቤ