የመስሪያ ቦታ ልማትና ማስተላለፍ ዘርፍ
ምክትል ቢሮ ኃላፊ:
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ

የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባርና ኃላፊነት 1.የዘርፉን ስትራቴጂክ ዕቅድ ከቢሮው ጋር ተናባቢ በሆነ መልኩ እንዲዘጋጅ ያደርጋል አተገባበሩን ይመራል ይከታተላል፤ 2.ለዘርፉ የተመደበውን በጀት እና ግብዓት በአግባቡ ስራ ላይ ያውላል/እንዲውል ያደርጋል አፈፃፀሙን ይከታተላል፤ 3.ዘመናዊና የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝ ስርዓት እንዲዘረጋ ያደርጋል አተገባበሩንም ይመራል ይከታተላል፤ 4.አገልግሎት አሰጣጡን በቴክኖሎጂ ለማስደገፍ ቴክኖሎጂዎችን ያለማል/እንዲለማ ያደርጋል ያስተገብራል፤ 5.የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዝርጋታ ያከናውናል/እንዲከናወን ያደርጋል አፈፃጸሙን ይከታተላል ይገመግማል፤ 6.ዘመናዊ የማህደር አስተዳደር እና የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ከባለድርሻ ተቋማት ጋር በቴክኖሎጂ እንዲተሳሰር በማድረግ ይመራል ያስተዳድራል፣ 7.ከሚመለከታቸው አካላት ለሚቀርብ የመሬት መረጃ ጥያቄዎችን በየደረጃው እና በተገቢው መንገድ በአፋጣኝ ምላሽ ይሰጣል፣ 8.አጠቃላይ የመሬት መረጃና የሚሰጡ የመሬት አገልግሎቶች በተገቢው መንገድ በቴክኖሎጂ በአንድ ሰርቨር (የመረጃ ስርዓት) እንዲመሩና እንዲተዳደሩ ተገቢውን ክትትል ያደርጋል/ ያስደርጋል፣ 9.የተዘረጉ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን ደህንነት እንዲጠበቅ ያደርጋል ጉዳት ሲደርስ እንዲጠገኑ ያደርጋል/ያስደርጋል፣ 10.ለፍትህ እና ለተለያዩ አካላት ማስረጃ እና ማብራሪያ ትዕዛዞችና ጥያቄዎችን በመቀበል ተገቢውን ማጣራት በማድረግ ምላሽ ይሰጣል/እንዲሰጥ ያደርጋል፣ 11.በቢሮው በየደረጃው የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመቀበል ተገቢውን ምላሽ በወቅቱ ይሰጣል እንዲሰጥ ያደርጋል፣ 12.የቴክኖሎጂ አጠቃቀምና ደህንነትን በተመለከተ የአይ.ቲ ፖሊሲ እንዲዘጋጅ ያደርጋል ፣ተግባራዊነቱን ይከታተላል፤ 13.በዘርፉ በየደረጃው ያሉ የአሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶችን በመለየት ክትትል እና ድጋፍ ያደርጋል ግብረ-መልስ ይሰጣል አተገባበሩን ይከታተላል ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል/እንዲወሰድ ያስደርጋል፣ 14.በከተማ አስተዳደሩ በጸደቁ ቴክኖሎጂዎች (ሲስተሞች) አገልግሎት እንዲሰጥ ለባለሙያዎችና አመራሮች ስልጠና ይሰጣል፣ እንዲሰጥ ያስተባብራል፣ ከቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍትሄ ይሰጣል፣ እንዲሰጥ ያደርጋል፣ 15. በዘርፉ ስር ውሳኔ የሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች ከአሰራር አንፃር በመመርመር ውሳኔ ይሰጣል/እንዲሰጥ ያደርጋል፣ 16.በመሬት ህግ ማዕቀፎችና በቴክኒክ ጉዳዮች ላይ በየደረጃውያ የአቅም ክፍተቶችን በመለየት ክፍተትን መሰረት ያደረገ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እንዲሰጥ ያደርጋል የዘርፉን ዕቅድ አፈጻጸም ይገመግማል፣ ግብረ-መልስ ይሰጣል፣ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት እንዲደራጅ በማድረግ ያቀርባል፣
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየግዢ ንብረት አስተዳደር /ጠ/አ ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየመስሪያ ቦታ ማደራጀትና ማስተላለፍ ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየመስሪያ ቦታ አሰተዳደር፣ የደንበኞች አገልግሎትና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየመስሪያ ቦታ ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየኢንዱስትሪ ፓርክ ክላስተር ልማት የተቋማት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየአስተዳደርና ቁጥጥር ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ ምክትል ዳሬክተር
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconጽ/ቤት ኃላፊ
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየ ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየግዥ ንብ/አስ ጠቅላላ አገ/ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconየለውጥ ስራዎች ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
iconስርዓተ ፆታ ጉዳይ ስርፀት ዳይሬክቶሬት
የአገልግሎት ማሻሻያና የመሬት መረጃ ዘርፍ ተግባ...
icon