ቢሮ ኃላፊ
ምክትል ቢሮ ኃላፊ:
አቶ ታረቀኝ ወርቅነህ

1. በግል ፣ በመንግስትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ትስስር በመፍጠር ለኢንተርፕራይዞችና ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የመስሪያ ቦታዎች እንዲገነቡ ድጋፍ እንዲያገኙ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፣ የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል፣ ተፈፃሚነቱን ያረጋግጣል፤ 2. ኢንተርፕራይዞችና አምራች ኢንዱስትሪዎች የመስሪያ ቦታዎችን ችግሮች በጥናት በመለየት መፍትሄ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ ምርጥ ተሞክሮዎችን ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገር ለይቶ ያጠናል፣ ይቀምራል፣ ይተገብራል፣ ውጤታማነቱን ይከታተላል፤ 3. ነባር የመስሪያ ቦታዎችን እና አዲስ የሚገነቡ መስሪያ ቦታዎችን በክላስተር ጽንሰ ሀሳብ መሰረት ያደራጃል፣ ተግባር ላይ ያውላል አፈፃፀሙን ይከታተላል፤ 4. በመስሪያ ቦታ ማስተላለፍ እና አስተዳደር ዙሪያ የሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎችን ምላሽ እንዲጣቸው ያደርጋል፤ 5. ክፍትና አዲስ የተገነቡ የመስሪያ ቦታዎችን መረጃ በየጊዜው በማጣራት ለከንቲባው ያሳውቃል፤ 6. ለመካከለኛ እና ለከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች እና አምራች ኢንዱስትሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በስታንዳርድ መሰረት ያስገነባል፣አስተዳደራዊ ሥራውን በተመለከተ የአሰራር ሥርዓት ያጠናል ወይም ያስጠናል፤ ሲፀድቅ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
የተነሺዎች መልሶ ማቋቋም ዳይሬክቶሬት
1. በግል ፣ በመንግስትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድ...
iconየመሬት ሀብትና የአሰራ ጥራት ኦዲት ዳይሬክቶሬት
1. በግል ፣ በመንግስትና መንግስታዊ ካልሆኑ ድ...
icon